Home2023June (Page 17)

June 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም፡- ምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ባለፉት ጥቂት ቀናት የዘነበው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከሱዳን ተፈናቅለው በስፍራው የሚገኙ የስደተኞች መጠለያና የግል ንብረቶቻቸው እንዲሁም የህክምና ቁሳቁስ ላይ ጉዳት በማድረስ የህክምና አገልግሎት ተቋርጦ እንዲቆይ አድርጓል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ በአካባቢው የዘነበው ዝናብ በመተማ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአዲስ አበባ የሚገኙ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች በተለይም ኤርትራዊያን ስደተኞች ላይ የዘፈቀደ እስር እና እንግልት እንደሚካሄድ መመልከቱን አስያውቋል። ተግባሩም በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል ሲል ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። በአዲስ አበባ የሚገኙ የማስረጃ ሰነድ የላችሁም

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ግንቦት 25 ቀን 2015 በሰጠው መግለጫ በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ በተነሳ ረብሻ የሶስት ሰዎች ህይዎት ማለፉን እና በ63 የፖሊስ አመራር እና አባላት ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን አስታውቋል። በንብረት ላይም እስከ አሁን ግምቱ

Read More