Home2022September (Page 4)

September 2022

ሟቹ ኮማንደር ዋጋው ታረቀኝ። ምስል፡- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ፣ መስከረም 10/ 2015 ዓ.ም፡ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ዋጋዉ ታረቀኝ ከምሽቱ 6፡00 ሰዓት አካባቢ ጸጥታ በማስከበር ላይ በነበሩበት ወቅት በጥይጥት ተመተው መገደላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

Read More

በኤርትራ ወራሪ ሃይሎች ከተጎዱት ሆስፒታሎች መካከል አንዱ የትግራይ ሽሬ ሆስፒታል ነው። አዲስ አበባ፣ መስከረም 10/ 2015 ዓ.ም፡- የአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች በኢትዮጵያ (ICHREE) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት “ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ አስገድዶ መድፈር፣ ጾታዊ ጥቃት እና በሲቪል ህዝብ ላይ የደርሰው

Read More

ምስል: የጃሬ የተፈናቃይ መጠለያን የሚያሳይ ፎቶ በቅርቡ በቻናል 4 ላይ ከቀረበ ዘገባ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/2014 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ከጃሬ የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያ ወደ አዋሽ ሰባት የፌዴራል ፖሊስ ማሰልጠኛ እንዲዘዋወሩ የተደረጉ ከትግራይ ክልልና ክልሉን ከሚያዋስኑ የአማራ ክልል አካባቢዎች የተፈናቀሉ ሰዎች

Read More