Home2022September (Page 3)

September 2022

ኡሙሩ ወረዳ አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ100 በላይ ሲቪል ሰዎች በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ ኦነግ ሸኔ)፣ በአማራ ኢመደበኛ ታጣቂ ኃይሎች እና በግለሰቦች መገደላቸውን ገልፆ መንግሥት የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት የማስጠበቅ

Read More

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12/2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላይ በተደረገ የግድያ ሙከራ አምስት የአካባቢው ነዋሪዎች መገደላቸው እና ሌሎች አራት ሰዎች መቁሰላቸውን በሥፍራው የነበሩ የአይን አማኖችን ዋቢ አድረጎ ዶቼ ቬለ ዘግቧል፡፡ የምክር ቤት አባላቱ የግድያ ሙከራው የተቃጣባቸው በአማሮ ልዩ ወረዳ

Read More

የመርሳ ቅ/ማርያም ቤተክርስቲያን ማህበረ በኩር ሰንበት ት/ቤት መርሳ ከተማ በመጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብ የምግብ እርዳታ ሲሰጡ። ፎቶ: መርሳ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አዲስአበባ፣መስከረም12/2014 ዓ.ም፡- በቅርቡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ርዳታ ማስተባበሪያ ባወጣው ሪፖርት መሰረት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ በያንስ 12,000 የሚሆኑ አዲስ ተፈናቃዮች ተጠልለው

Read More