Home2022September (Page 2)

September 2022

ፎቶ በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/2015 ዓ.ም፡- ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መጠነ ሰፊ ያለውን የደንበኞች የኔትወርክ ሙከራው በአወዳይ እና ጎንደር ከተሞች ማስጀመሩ አስታወቀ። የጎንደር እና አወዳይ ደንበኞች የሲም ካርድ ሽያጭ ምዝገባ፣ የአየር ሰዓት እና የስልክ ቀፎዎች ግዢ እንዲሁም የደንበኞች ድጋፍ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መለያ ከተለጠፈባቸው መደብሮች እና ሱቆች ማግኘት

Read More

በጋምቤላ ክልል በሰኔ ወር የጸጥታ ሃይሎች ሰላማዊ ሰው ላይ ከህግ አግባብ ውጪ ግድያ ሲፈጽሙ የሚያሳይ ከቪዲዮ የተወሰደ ምስል ፡፡ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/2015ዓ.ም፡- በጋምቤላ ከተማ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በክልሉ የጸጥታ ኃይሎች፣ በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (በተለምዶ ኦነግ ሸኔ) እና በጋምቤላ ነጻነት ግንባር

Read More

ሚኒባስ ታክሲዎች በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ከሚሰጡ የትራንስፖርት ዘዴዎች መካከል ይጠቀሳሉ። የፎቶ ክሬዲት: Researchgate.com በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/2014 ዓ.ም፡- የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ። ከትላንት መስከረም 18/2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ

Read More