ዜና፡ የሸዋ ሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ግለሰቦች በተተኮሰ ጥይት ተገደሉ
አቶ ውብሸት አያሌው አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27/2014፡- የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ትላንት ማታ ከምሽቱ 3 ስዓት ገደማ አካባቢ ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ ግለሰቦች በተተኮሰ ጥይት ተገደሉ በማለት የከተው አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት አስታወቀ። ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት "የተሰጣቸውን የህዝብ አደራ ለመወጣት ውሎአቸውን በስራ
0 Comments