Home2022July (Page 8)

July 2022

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 10፣ 2014 ዓ.ም፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝብን በዋና ምርጫ ክልልነት ለሚወክለው አዲስ ለተቋቋመው የፖለቲካ ድርጅት የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ጊዜያዊ የምዝገባ ማረጋገጫ ሰነድ ሰጠ። ፓርቲው ለአዲስ ስታንዳርድ በላከው መግለጫ፣ “የሲዳማ ህዝብ ከ135 ዓመታት በፊት ጀምሮ ራሱን በራሱ እንዲያስተዳድር፣ ባህልና

Read More

አቶ ኡጌቱ አዲንግ ። ምስል፡ የጋምቤላ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8፣ 2014 ዓ.ም ፦የጋምቤላ ክልል “በጋምቤላ ከተማ ባለው ነባራዊ ሁኔታ” እና “ህገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመቆጣጠር” በሚል ቀደም ሲል በክልሉ ተጥሎ የነበረውን የሰዓት እላፊ አዋጅ እያጠናከረ መሆኑን ትናንትና  ሀሙስ ሐምሌ 8 

Read More

ምስል፡ በኮንሶ ዞን የተከሰተውን ረሃብን ከሚያሳይ ቪዲዮ የተወሰደ በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ሃምሌ 8፣ 2014 ዓ.ም ፦የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበዬሁ በዞኑ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት እንዲሁም በድርቅ ምክንያት የበርካታ ሰዎች ሞት ፣ መፈናቀል፣ እና ከፍተኛ ንብረት ውድመትን ተከትሎ ህብረተሰቡ ለከፋ የረሃብ አደጋ በመጋለጡ የተለያዩ

Read More