Home2022July (Page 4)

July 2022

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16/2014፦ ፋኖን ሽፋን ያደረጉ “አክራሪው” የፋኖ ቡድን አባላት ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከፖሊስ ተቋማት ዕውቅና ውጪ ወጣቶችን በመመልመል፣ በድብቅ በማሰልጠንና የጦር መሳሪያ በማስታጠቅ ህዝቡ በፍርሀት እንዲሸበር ከማድረግ ባለፈ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን በሚዲያ እያሰራጩ እንዲሁም የንፁሃን ዜጎችን ህይወት እያጠፉ፣

Read More

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 ዓ.ም ፡-የምእራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቢክስ ወርቄ የደረቅ ወደቡ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን በተመለከተ ባደረጉት  ንግግር "በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል ዘመናትን ያስቆጠረው ወንድማማችነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁሉም ኢትዮጵያዊና የአካባቢው ማህበረሰብ የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል" ብለዋል። ዋና አስተዳዳሪው አክለውም በሱዳን እና

Read More

ምንጭ፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ሐምሌ 15፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የኢጣሊያን ፖሊስ በሁለትዮሽና በዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በሮም ውይይት በማድረግ የሁለቱ የፖሊስ ተቋማት የጋራ ስጋቶች የሆኑትን ሽብርተኝነትና ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ተባብረው ለመከላከል መስማማታቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። በክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው የኢትዮጵያ

Read More