Home2022July (Page 6)

July 2022

ሃምሌ 13፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና  በቴክኖሎጂ አማካኝነት መረጃን ለማጋራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረራሙ፡፡ ሁለቱ መስሪያ ቤቶች የተፈራረሙት ስምምነቱ የአቅም ግንባታ እና የቴክኖሎጂ እገዛ ሲሆን አጠቃላይ በዚህ ዓመት አምስት መሰረታዊ ጉዳዮች

Read More

አቶ ኡጌቱ አዲንግ ። ምስል፡ የጋምቤላ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014:- ሰሞኑን በጋምቤላ ከተማ ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ መነሳቱን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጋምቤላ ከተማ ከሐምሌ 7 ቀን 2014 ዓ.ም

Read More

በአማራ ክልል ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የምግብ ዋስትና እጦት ተንሰራፍቶ የነበረ ቢሆንም የነበረው ግጭት ሁኔታውን በእጅጉ አባብሶታል። የዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ አጋር የዓለም የምግብ ፕሮግራም 650,000 ተፈናቃዮችን እና የማህበረሰብ አባላትን በወርሃዊ የምግብ አከፋፈል እየረዳ ነው። ፎቶ፡ Adrienne Bolen/WFP ግንቦት 2022 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 ዓ.ም:- ዛሬ አሜሪካ በዩናይትድ ስቴትስ

Read More