Home2022July (Page 5)

July 2022

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሐምሌ 15፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- አል ዐይን ኒውስ የተባለ ዲጂታል ሚዲያ የአማርኛ ቋንቋ ጋዜጠኛ የሆነው ጋዜጠኛ አልዓዛር ተረፈ ትናንት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርቦ ፖሊስ የምርመራ ስራዎችን በሰባት ቀን ውስጥ  አጠናቆ  ለሐምሌ 18 ቀን 2014 ዓ.ም

Read More

 በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14/ 2014፡- የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአቃቢ ህግ በላከው የመልስ መልስ ጽሁፍ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በተደጋጋሚ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ በተደጋጋሚ እየፃፈ ወንጀል እየሰራ ስለሆነ መከላከያ ሰረዊት እርምጃ እንደሚወስድ የገለፀ በመሆኑ ፍርድ ቤቱ ዋስትናውን ለመከልከል ከግምት ውስጥ ያስገባልኝ ማለቱን ጠበቃው አቶ

Read More

ምስል ከዚህ በፊት በድርጅቱ የተበረከተ ማሽን ከአዲስ ስታንዳርድ ክምችት  በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሃምሌ 13፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተውን እንቦጭ ለማስወገድ የሚረዳ የእንቦጭ ማጨጃ ማሽን የመገጣጠም ሂደቱ ተጠናቆ በቂ ፍተሻ ከተደረገለት በኋላ ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ መላኩን በአሜሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን የውሃ ባለሙያዎች የተቋቋመው ግሎባል

Read More