ዜና፡-ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ቅዳሜ ጠዋት ታሰረች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 2/2014-ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ  ቅዳሜ ጠዋት የፖሊስ ልብስ ባለበሱ ፖሊሶች መታሰሯን ባለቤትዋ ሮቤል ገበየሁ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገረ፡፡

ጠዋት ወደስራ ለመሄድ ከቤት እንደወጣች የተናገረው ሮቤል የት እንደታሰረች እስካሁን አላወቅንም ብሏል መኖሪያ ቤታቸን አልተፈተሸም ለምን እንደታሰረችም ምንም መረጃ የለኝም ሲል ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግሯል፡፡ 

የጋዜጠኛ መአዛ ባሳለፍነው ከታሰሩት ጋዜጠኞች 3ተኛዋ  ስትሆን እያስፔድ ተስፋዬ ከኡቡንቱ ሚዲያ እዲሁም ታምራት ነገራ ከተራራ ኔትዎርክ መታሰራቸው የሚታወቅ ነው፡፡አ.ስ

No comments

Sorry, the comment form is closed at this time.