ከአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ክስ የተመስረተባት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ ጥፋተኛ ተባለች

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ

ማህሌት ፋሲል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2014-የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ተኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስት ጉዳዩች ችሎት ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀፅ 575/1 ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ ። ለነገ ችሎቱ የፍርድ ቅጣት ለመስጠት በይደር ቀጠሮ የሰጠ ሲሆን ላምሮት በአዲስ አበባ ፖሊስ ማረፊያ ቤት አድራ ለነገ እንዱትቀርብ ትእዛዝ ሰቷል ።

ላምሮት ከማል በተከሰሰችበት አንቀጽ የመከላከያ ምስክር ወይም ማስረጃ እንድታቀርብ ተጠይቃ መከላከያ ማስረጃ የለኝም በአቃቤ ህግ ማስረጃ ይፈረድብኝ ብላ ነበር።

አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22,2012 ዓ.ም. ከምሽቱ 3ሰአት ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ መገደሉ የሚታወ ነው። አስ

No comments

Sorry, the comment form is closed at this time.