ዜና፡ ኢትዮጵያ በተፈናቃዮች ብዛት ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ እንድ ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2015 ዓ.ም፡- በ2022 ኢትዮጵያ በተፈናቃዮች ብዛት ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን በማስቀደም በሁለተኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የኖርዌ የስደተኞች ካውንስል የተፈናቃዮች ክትትል ማዕከል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ ይፋ ያደረገው የ2022 አመታዊ መረጃ እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ አጠቃላይ ተፈናቃዮች ቁጥር ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አምስት ሺ
0 Comments