ዜና፡ የፑንትላንድ ፖሊስ ኢትዮጵያ የተወለደ የዳየሽ ታጣቂ መሪን መግደሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2015 ዓ.ም፡- የፑንትላንድ መንግስት ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ የፀጥታ ሃይሎች ጥር 2 ባካሄዱት ዘመቻ ኢትዮጵያ የተወለደ የዳየሽ ታጣቂ ቡድን መሪ አቡ-አልባራ አል አማኒን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የፑንትላንድ መንግስት የቴሌቨዥን እንደዘገበው፣ ታጣቂዎቱ በባሪ ክልል ባሊ-ዲዲን ወረዳ ላይ ለመፈፀም ያቀዱትን ጥቃት የፑንትላንድ ፀጥታ ሀይሎች መከላከል ችለዋል።
0 Comments