HomeEthiopia (Page 22)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ሓምሌ 11 /2015 ዓ.ም፡- የኢትዮ ቴሌኮም 2015 በጀት ዓመት 75.8 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት የእቅዱን 101% ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ከሐምሌ 2014 እስከ ሰኔ 2015 ያለውን የሥራ አፈጻጸሙን የሚገልፅ ሪፖርቱ ዛሬ ሓምሌ 11፣ 2015 ዓ.ም. ይፋ አድርጓል፡፡ በሪፖርቱም የገቢ ምንጩን በማስፋት በዋናነት ከመሠረታዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 11 / 2015 ዓ.ም፡- ጥር ወር መገባደጃ በመንግስት እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርትቲያን መካከል በተፈጠረ እሰጥ አገባን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት በተወሰቡ ማህበራዊ መገናኝ ዘዴዎች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ከአራት ወር በኋላ አንስቷል፡፡ መንግስት ፌስቡክ፣ ቴልግራም፣ ቲክቶክን ጨምሮ በሌሎች ማህበራዊ መገናኛ መተግበሪያዎች ላይ ገደብ መጣሉን ተከትሉ

Read More

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም፡- ከቀናት በፊት በጎንደር አቅራቢያ ታግቶ የነበረው እስራኤላዊ በሀሰት ታግቻለሁ በማለት ገንዘብ ከቤተሰቦቹ ለመውሰድ በማለም ያደረገው ተግባር ነው መባሉን የእስራኤል የዜና አገልግሎት በዘገባው አስታውቋል። በዚህም ሳቢያ ታጋቹን እስራኤላዊ ለማስለቀቅ የሚደረገው ጥረት በእስራኤል ባለስልጣናት እንዲቋረጥ መደረጉን ዘገባ አመላክቷል። የ79 አመቱ እስራኤላዊ ፍራንሲስ አደባባይ

Read More