HomeEthiopia (Page 170)

Ethiopia

የትግራይ ክልል ፕረዜደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ፒኤችዲ)፤ ምስል- ትግራይ ሚዲያ ሀውስ በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ፣ መስከረም 26/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል መንግስት ትላንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ በአፍሪካ ህብረት የቀረበለትን የሰላም ድርድር ግብዣ እንደተቀበለ ገልፆ፣ ነገር ግን በሰላም ውይይቱ ተጨማሪ ተሳታፊዎች፣ ታዛቢዎች ወይም ዋስትና ሰጪዎች የሚጋበዙ እንደሆነ፣ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ምን አይነት ሚናዎችን ሊሰጥ እንደታሰበ እና ለተደራዳሪ ቡድኑ

Read More

በአሰፋ ሞላ @AssefaMolla6 አዲስ አበባ፣መስከረም 25/2015 ዓ.ም፡- ከስልሳ አመታት በላይ ከሀገሪቱ ተወስድው የነበሩ 11 የብራና ቅርሶች ሮቤን ሃውስ በተባሉ እንስት ተሰብስበዉ ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመፅሐፍት ኤጀንሲ ጥንታዊ ስነ-ፅሁፍ ማደራጃ ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ ግዛው ዋቅጅራ ለአዲስ ስታንድርድ ገለፁ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት መስከረም 19 በአዲስ አበባ

Read More

የአትክልት ገበያ በአዲስ አበባ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 25/2014 ዓ.ም፡- መንግስት በየወቅቱ የሚያደርገውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተከትሎ በሸቀጦች እና በመሰል ምርቶች ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰደ የንግዱን ሴክተር እንዲመራ ሃገራዊ ሃላፊነት የተሰጠው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የነዳግ ዋጋ ጭማሪ ተግባራዊ

Read More