HomeEthiopia (Page 146)

Ethiopia

ፒተር ንዴግዋ፣ የሳፋሪኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ በመስከረም 26 ቀን 2015 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ መደበኛ የመክፈቻ ምርቃት ስነስርዓት ላይ ንግግር ሲያቀርቡ። ፎቶ፡ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአሰፋ ሞላ አዲስአበባ፡- ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ 10 ከተሞች የሙከራ አገልግሎት ካደረገ ብኋላ መስከረም 27፣ 2015 ዓ.ም ኔትወርክ እና አገልግለቱን በአዲስ አባባ በይፋ ከጀመረ የደንበኞቹ ቁጥር

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ህዳር 06 በፓርላማ ። የምስል ክሬዲት፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዲስ አበባ፣ህዳር 08/2015 ዓ.ም. ፦መንግሥት በሙስና ላይ የሚያደርገውን ዘመቻ የሚያስተባብር፣ በጥናት ተለይተው ከቀረቡት በተጨማሪ ሌሎችንም ተዋንያን የሚለይና ለሕግ እንዲቀርቡ የሚያደርግ የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ፡፡ የተቋቋመው ኮሚቴ ሰባት

Read More

ቤተልሔም ደሴ፣ የ'ICog Anyone Can Code’ ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ ሊዮ ሊዩ፣ የሁዋዌ ሰሜን አፍሪካ ሪጅን ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ እና ፍፁም አሰፋ፣ የኢትዮጵያ የዕቅድና ልማት ሚኒስቴር። "DigiTruck " ተንቀሳቃሽ ዲጂታል መማሪያ ክፍል ሲሆን ከገጠር አካባቢዎች የመጡ ተማሪዎች የዲጂታል ቴክኖሎጂ

Read More