HomeEditorial (Page 2)

Editorial

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14/ 2015 ዓ.ም፡- በኦሮሚያ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ በቅርቡ እየተከሰቱ ያሉትን ሁኔታዎች በቅርበት የሚከታተሉ የሀገር ውስጥ እና የውጭ አካላት ትኩረትን ይፈልጋል። ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ የዜጎች ደህንነትና የፀጥታ ሁኔታ እየከፋ መጥቷል፣ በርካታ የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸው አካላት በትጥቅ ትግል ፍላጎታቸዉን ለማሳካት

Read More

ምንድነው የሆነው? የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን (ኢመብባ) የፈቃድ እና ምዝገባ ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 08 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ ስታንዳርድ አሳታሚ የሆነውን ጃኬን ፐብሊሺንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የአዲስ ስታንዳርድ አባላትን አዲስ ስታንዳርድ ግንቦት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የተቀበለውን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋና ቅጂውን ወደ ባለስልጣን መስሪያ

Read More