Home#Asdailynews (Page 57)

#Asdailynews

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1 / 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ  ቤተክርስቲያን ህገ ወጥ የሆነ ሹመት ሰጥተዋል በተባሉት በአቡነ ሳውሮስና በ25 ቱ ተሻሙዎች እንዲሁም ህግ የማስከበር ግዴታቸውን አልተወጡም ባለቻቸው የኦሮሚያ ክልል መንግስት፣የፌደራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች ላይ ባቀረበችው የዕግድ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍርድ ቤቱ ለዛሬ

Read More

አዲስአበባ፣ጥር 30/ 2015 ዓ.ም፡- የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ህንፃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ ። በመከላከያ ሠራዊት መሰረት በአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር የሚገነባው የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ህንፃ በአራት መቶ ቀናት ዉስጥ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዛሬዉ ዕለት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 30/ 2015 ዓ.ም፡- በትላንትናው እለት በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ድንበር በተለምዶ ፊሊዶሮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በቅድስት ለደታ ቤተ ክርስቲያን የተሰበሰቡ ሰዎች “የታሰሩ ሰዎች ይፈቱ” በማለት መንገድ በመዝጋት የፀጥታ ችግር ኢንዲከሰት በማድረግ በ19 ፖሊሶች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ማድረሳቸውን የአዲስ አበባ

Read More