HomeAnalysis (Page 11)

Analysis

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4 ፣ 2014፣ ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን አሪ ወረዳ በተፈጠረው ሁከትና ግጭት የተነሳ የአንድ ሰው ህይወት ያለፈ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መፈናቀል እንዲሁም የንግድ ቤቶችና መኖሪያ ቤቶች ላይ ዘረፋ እና ቃጠሎ ደርሷል። ለቀናት በጂንካ ከተማ ከዘለቀው አለመረጋጋት በኋላ

Read More

በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ፣መጋቢት 30፣ 2014 - በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፊጋ ሳህሊተ ምህረት የትራፊክ መብራት ዙሪያ ጥቂት የማይባሉ ጨቅላ ህፃናትን በጀርባቸው ያዘሉ ወጣት ልጃገረዶች መኪና እየዞሩ ገንዘብ ሲለምኑ ይታያሉ። ይህ ትዕይንት በአዲስ አበባ ከተማ ያልተለመደ ነገር አይደለም። ነገር ግን እነዚህ ልጃገረዶች እንደሌሎች

Read More

ጌታሁን ፀጋዬ አዲስ አበባ ፣ ጥር7/2014 :- የዋጋ ንረት በበርካታ የአገሪቱ ዜጎች ኑሮ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ቢኖረውም ደመወዛቸው ምንም ጭማሪ የሌለው የመንግስት ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሯል። "የዋጋ ግሽበት ገቢያቸው ዉስን የሆኑት እንደ መንግሥት ሰራተኞች፣ ጡረተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የኮንትራት ሰራተኞች ላይ የከፋ ነው" በማለት  የገለልተኛ

Read More