ዜና ትንታኔ፡ በአማራ ክልል በበርካታ አከባቢዎች የጸጥታ ችግሮች መስተዋላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ፤ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል፣ በረራዎች ተስተጓጉለዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በርካታ አከባቢዎቸ የጸጥታ መደፍረስ እየተስተዋለ እንደሚገኝ እና አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ። ከሁለት አመት አጋማሽ ጀምሮ ግጭትና ጦርነት በማስተናገድ የሚገኘው የሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ ነዋሪዎች በሳምንቱ መጀመሪያ ጀምሮ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ለከተማው ቅርብ
0 Comments