HomeArticles Posted by Alemitu Homa (Page 156)

Author: Alemitu Homa

የአማራ ክልል ርዕሰ መዲና፣ ባህር ዳር:: ምስል፡ የባህር ዳር ከተማ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ በብሩክ አለሙ ሰኔ13 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ባለፈው አንድ ወር በአማራ ክልል በተካሄደ የሕግ ማስከበር እርምጃ ከ12 ሺህ 400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መግለፁን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ዘገበ።   "በፋኖ ስም የሚነግዱ እና

Read More

ሰኔ13 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ 200 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ጠቁመዋል:: የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ስለነበረው ጥቃት ባወጣው መግለጫ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች

Read More

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/2014:- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ኢትዮጵያ በፖለቲካ ውድቀት፣ የእርስ በርስ ጦርነት እና የኢኮኖሚ ቀውስ እየተናጋች መሆኗን ገልፆ ጦርነቱ እንዲቆም እና ግጭቱን የሚያስቆም እና ሀገሪቱን ወደ ፖለቲካዊ ለውጥ የሚያመጣ እውነተኛ ብሔራዊ ውይይት  እንዲደረግ ጠይቀ።   የፓርቲው አመራሮች ትናንት ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣

Read More