በትግራይ ለተገደሉት የኤምኤስኤፍ ባልደረቦች የሆኑትን ማሪያ፣ቴድሮስ እና ዮሃን በሚመለከት እስካሁን ምንም አይነት ሀላፊነት የወሰደ አልተገኘም
የኤምኤስኤፍ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ። አዲስ አበባ ጥር 5/ 2014- ሦስቱ ባልደረቦቻችን ማሪያ፣ቴድሮስ እና ዮሐንስ ከተገደሉ ከስድስት ወራት በኋላ፣ ሙሉ ሁኔታው እና ኃላፊነታቸው፣ ግድያታቸው እስካሁን ግልጽ አልሆነም። በሰኔ 17 ቀን 2013፣ የአደጋ ጊዜ አስተባባሪ የሆነችው የ35 ዓመቷ ማሪያ ሄርናንዴዝ፣ ረዳት አስተባባሪ የ32 ዓመቱ ዮሐንስ ሃለፎም ረዳ፤ እና
0 Comments