ዜና፡-ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞችን ከህውሀት ታጣቂዎች ነፃ ወጡ
አዲስ አበባ ፣ ኅዳር 28/2014-ከሀገር መከላከያ ሰራዊት፤ አማራ እና አፋር ልዩ ሃይል እንዲሁም (ፋኖ) ሚሊሻዎች በጋራ ህዳር 20/3/2014 በአማራ ክልል የሚገኙ ደሴን እና ኮምቦልቻ ከተሞችን ከትግራይ ኃይሎች መልሰው ወስደዋል። እንደ መንግስት ኮሚኒኬሽን ገለፃ ከሁለቱ ከተሞች በተጨማሪ ምስራቅ ግንባር ላይ የሚገኘው ባቲን፣ ቀርሳን፣ ገርባን እና ደጋንን
0 Comments