Home2023 (Page 66)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም፡- በአሁኑ ጊዜ ቤተክርስቲያናችን እንደ ቤተክርስቲያን፣ ህዝባችንም እንደ ህዝብ በፈተና ውስጥ እያለፍን ያለንበት ግዜ ነው ሲሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አስታወቁ። ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ዛሬ ግንቦት 2

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም፡- ቢዝነስ ኢንሳይደር የተባለ ድረገጽ ያደረገው ምርመራ እንደሚያመለክተው ፌስቡክ የጥላቻ ንግግር በተመለከተ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከአጋር ድርጅቶቹ የሚሰጠውን ምክረ ሀሳብ ባለመቀበሉ እና ወደ ጎን በማለቱ በሀገሪቱ የተከሰቱ ብጥብጦች እንዲባባሱ አስተዋጽኦ ማድረጉን አመላክቷል። በአለማችን ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ የማህበራዊ ትስስር ዘዴዎች መካከል ዋነኛው እና ትልቁ

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/ 2015 ዓ.ም፡- በምንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል በታንዛኒያ የተደረገው ውይይት ጥሩ መግባባት ላይ መድረሱን በመግለፅ በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የተጀመረውን ውይይት ለማስቀጠል በቁርጠኝነት እየሰተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሀይሉ አዱኛ ትላንት ለሚዲያ በሰጡት መግለጫ ችግሩ በሰላማዊ

Read More