Home2023 (Page 123)

January 2023

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመደበኛና የልዩ ሀይል የደንብ ልብሶች አዲስ አበባ፣ጥር 18/ 2015 ዓ.ም፡– አዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የመደበኛና የልዩ ሀይል የደንብ ልብሶች በዛሬው እለት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ይፋ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 18/ 2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የኦሮምያ ልዩ ዞን ጂሌ ጥሙጋ ወረዳ እንደ አዲስ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ንጹሃን መገደላቸውን መንደሮች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች አስታወቁ። ከተገደሉት መካከል የአከባቢው ታጣቂዎች እና ንጹሃን ዜጎች እንደሚገኙበትም ተገልጿል። የአማራ ክልል መንግስት ትላንት ረፋድ ላይ ባወጣው መግለጫ ከክልሉ ልዩ ሀይል

Read More

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች። ምስል፡ የዋግ ኽምራ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ/ከክምችት አዲስ አበባ፣ ጥር 17/ 2015 ዓ.ም፡- ከሁለት አመት በላይ በድንኳን ውስጥ የቆዩ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳና ፃግብጂ ወረዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለከፋ ርሃብና በሽታ መጋለጣቸውን የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገለፀ። በፌደዴራል መንግስትና

Read More