ዜና፡ የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባል አቶ መኑር ረሺድን ጨምሮ በርካታ አመራሮች፣ ወጣቶችና የማህበረሰብ አንቂዎች መታሰራቸው ተገለፀ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24/2015 ዓ.ም፡- የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ መኑር ረሺድ፣ የዞኑ ምክር ቤት ቋሚ ሰብሳቢ የነበሩት ወ/ሮ ጠጄ ደመቀ፣ የከተማ ንግድና ኢንተርፕራይዝ ኃላፊ አቶ አስራት ታደለ፣ የወልቂጤ ከተማ የገቢዎች ኃላፊ አቶ ሰፋ ጀማል፣ ወልቂጤ ከተማ የአዲስ ክፍለ ከተማ የፀጥታ
0 Comments