ዜና ትንታኔ፡ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን በተፈጸመ አዲስ ጥቃት ከ150 በላይ ንፁሀን በጅምላ ተገድለዋል ተባለ
ከሁለት ሳምንት በፊት በወለጋ ለተገደሉት ንጹሐን በኦክላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት። ምስል: ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፡ሰኔ 28/2014፡- ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ እንደተፈፀመባቸው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታወቁ። ጠ/ሚንስትሩ የጸጥታ አካላት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ሸኔ)
0 Comments