Home2022 (Page 123)

March 2022

በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች አዲስ አበባ መጋቢት 10/2014:-የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ እና ትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር የተካሄደውን የትምህርት መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ካደረጉ በኋላ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት እና መቁረጫ ነጥብ ላይ ጥያቄ አቅርቧል። የክልሉ ትምህርት ቢሮም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤትና መቁረጫ ነጥብ

Read More

ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ማህሌት ፋሲል  @MahletFasil አዲስ አበባ መጋቢት 9 2014 - የአራዳ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የግዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ቀረቡት የ የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ ፖሊስ ምርመራን ስላልጨረስኩ 14ተጨማሪ ቀን ይሰጠኝ ሲል ችሎት ጠይቋል

Read More

ጌታሁን ጸጋዬ  አዲስ አበባ መጋቢት 05/2014 - በደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ በተቀሰቀሰ ግጭት ከ9 ሺህ በላይ የላሬ እና የጂካኦ ወረዳ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኡጉቱ አዲንግ እንደተናገሩት በቅርቡ በሱዳን ህዝቦች ነፃ አውጪ ጦር-ተቃዋሚዎች (SPLM-IO) ወታደሮች እና በደቡብ ሱዳን

Read More