Home2022July (Page 3)

July 2022

የኤም ኤሳኤፍ ስፔን ፕሬዚደንት ፓውላ ጊል፡ ምስል MSF ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የኤምኤስኤፍ (MSF) ስፔን ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ፓውላ ጊል በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝትን አስመልክቶ ለአዲስ ስታንዳርድ በላኩት መግለጫ “በዚህ ሳምንት መጨረሻ የስድስት ቀናት የአዲስ አበባን ጉብኝቴን ሳጠናቅቅ ትግራይን እንድጎበኝ  የኢትዮጵያ ከባለሥልጣናትን  ብጠይቅም ፈቃድ  አልተሰጠኝም” ሲሉ

Read More

አቶ ደሳለኝ ጣሰው፡ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ምንጭ፡ አሚኮ ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በክልሉ መዲና ባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ሲሆን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው "በሕግ

Read More

ምስል፡ የአሜሪካን ኤምባሲ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሐምሌ 19፣ 2014 ዓም፣ አዲስ አበባ፦የአሜሪካ ኢምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ  አምባሳደር ትሬሲ  አን ጃኮብሰን ትናንት በአዳማ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ተገኝተው ከከተማዋ ከንቲባ ከአቶ ኃይሉ ጀልዴ ጋር ስለ ከተማዋ ልማትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ ኃይሉ ጀልዴ ከአምባሳደሯ ጋር በስፋት

Read More