Home2022July (Page 2)

July 2022

በእቴነሽ አበራ @EteneshAb ሐምሌ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ ደም ባንክ አገልግሎት በክረምቱ ምክንያት የደም ለጋሾች እጥረት እንዳጋጠመው አሳወቀ። የደም ባንኩ ምክትል ሀላፊ አቶ ሀብታሙ ታዬ ለአዲስ እስታንዳርድ የእጥረቱ ምክንያት የትምህርት ቤቶች በክረምቱ ምክንያት መዘጋጀት መሆኑን ገለፀዎል። ሀላፊው ጨምረው  " አሁን ላይ በቀን ከ250-300 ዩኒት

Read More

ምንጭ፡ የአለም ምግብ ሐምሌ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦በኢትዮጵያ የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) መስሪያ ቤት በአሁኑ ሰዓት የእርዳት እህል የጫኑ ከባድ መኪናዎች አማራ ክልል ወደማገኙ  አበርገሌ፣ ፃግብጂ፣ እና ዝቋላ ወረዳዎች ከአንድ አመት በላይ ቆይታ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በመግባት ላይ መሆናቸውን አስታወቀ። በአካባቢው የተከሰተው የተመጣጠነ የምግብ እጥረት ከአደጋ

Read More

ምስል- የአለም የምግብ ፕሮግራም ሐምሌ 19/ 2014 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ዘንድሮ በተከሰተው ድርቅ ከዚህ በፊት ከነበሩት አደጋዎች በተለየ መልኩ  ከ 2 እስከ 4 የዝናብ ወቅቶች ያልዘነበበት እንዲሁም ሰፊ ቦታዎችን ያካለለ በመሆኑ ማኅበረሰቡ እንደ ከዚህ ቀደሙ ወደ ተሻሉ ቦታዎች

Read More