Home2022June (Page 2)

June 2022

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 ፣ በባሕርዳር ከተማ ውስጥ አራት ቦምቦችን በማፈንዳት የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ገለፀ ። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት መግለጫ ሰኔ 20/2014 ዓ.ም ምሽት ኅብረተሰቡን

Read More

ሰኔ 21፣ 2041 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ የ”አልፋ ሚዲያ ባለቤትንና አዘጋጅ የሆነውን ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረውን በ10 ሺ ብር ዋስ ከስር እንዲፈታ ፈቀደ። “ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት” ወንጀል ተጠርጥሮ ከአንድ ወር በላይ በስር ላይ የነበረው የአልፋ ሚዲያ ባለቤትና አዘጋጅ ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 - የቀድሞ የ”ኢትዮ ፎረም” አዘጋጅ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ዛሬ ማለዳ ከግምቱ 1 ሰዓት አካባቢ አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ሲቪል በለበሱ የፀጥታ አካላት መወሰዱን ጠበቃው ታደለ ገ/መድህን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ጠበቃው አያይዘውም “ወዴት እንደወሰዱት አላውቅም። የት እንዳለ እያፈላለኩት ነው” ብለዋል። ‘ኢትዮ

Read More