Home2022February (Page 3)

February 2022

 በእቴነሽ አበራ   አዲስ አበባ፤ በሳውዲ አረቢያ የተለያዩ ከተሞች በእስር ላይ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ ለመፍታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተላከው የልዑካን ቡድን ስይሳካለት መመለሱን ተሰማ። በገንዘብ ሚንስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የልኡካን ቡድን በሳውዲ አረቢያ ከሚገኙ ባለስልጣናት ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉን  ጅራ የተባለ መቀመጫውን በአውስትራሊያ ያደረገ እና የእስረኞቹን

Read More

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4/2014 - የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ትላንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ በሳውዲ አረቢያ በሚገኙ እስር ቤቶች ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ በአገራችን የሚነደፉት የዕድገት አቅጣጫዎች (ፖሊሲዎች) አሳታፊና ትክክለኛም ባለመሆናቸው የችግሩ መንስኤ ነው በማለት ተችቷል ። "ማለቂያ የሌለውን የዜጎቻችንን ሰቆቃ መስማት ራሱ ያሰቅቃል"

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 ጥር 30 ለየካቲት 1 አጥቢያ ሌሊት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ በሚገኙ የወረዳ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ላይ ጥቃት መድረሱን የአማራ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል። ጉዳዩን አስመልክቶ የክልሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን እና ፖሊስ ኮሚሽን

Read More