ዜና:- የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብረሃ ደስታ ከእስር ተፈቱ
ፎቶ:ማህበራዊ ድህረገፅ በአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኞች አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2014-ሁለት ወር ከሀያ ሁለት ቀናት እስር ላይ የቆዩት የአረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበርና የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር (የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ) የነበሩት አቶ አብረሃ ደስታ በፍርድ ቤት ትእዛዝ በ 10,000 ሺብር ዋስትና ከእስር ተፈቱ፡፡ ሰኔ ወር ላይ ከትግራይ ወደ