አወዛጋቢው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ
ጋዜጠኛ እና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ ታህሳስ 22፤ 2014፤ ከኤርትራውያን ቤተሰቦቹ ከአዲስ አበባ 45ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ በምትገኘው ቢሾፍቱ ከተማ የተወለደው አወጋዛቢው ደራሲ እና ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረአብ ከ11 በላይ የመጀመሪያ መፅሐፍትን እና ሁለት አጫጭር ልብ ወለድ ለንባብ አብቅቷል። ባለትዳር እና የ3 ልጀች አባት
0 Comments