ዜና፡- ጃኬን አሳታሚ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚታወቅበት አዲስ ስታንዳርድ ድረ ገጽ አማካኝነት የሶስት ቋንቋ አገልግሎት ጀመረ
አዲሱ የአዲስ ስታንዳርድ በይነ መረብ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 ዓም፡- የአዲስ ስታንዳርድ የተሰኘው ታዋቂው የበይነ መረብ እና የህትመት ሚዲያ አሳታሚ የሆነው ጃኬን አሳታሚ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዛሬ ጀምሮ የመጀመሪያውን የሶስት ቋንቋ ድረ-ገጽ በመክፈት የቋንቋ ብዝሃነቱን በማስፋፋት አገልግሎቱን ጀመረ። የባለሶስት ቋንቋ ድረ-ገጽ አገልግሎቶችን ከመጀመሪያው አዲስ ስታንዳርዳርድ እንግሊዘኛ ቋንቋ በማስፋፋት