Home2021 (Page 9)

October 2021

ዮናታን ፍስሃ @YonatanFessha ዘመልዓክ አየለ @zemelak_a ሰለሞን ደርሶ @SolomonADersso& አደም አበበ @AdamAbebe አዲስ አበባ ግንቦት 6, 2012፡ የኢትዮጵያን ሕገ መንግስት ለሚያጠኑ ምሁራን እንዳለፉት ሳምንታት ዓይነት ትኩረት ሳቢ ጊዜን ማስታወስ ያዳግታል፡፡ በሕገ መንግሰቱ ዙሪያ የተደረገው ውይይት ሕገ መንግስቱ ላይ አመኔታ የሌላቸውን አካላት ትኩረት ሳይቀር መሳብ ችሏል፡፡

Read More

ምንድነው የሆነው? የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን (ኢመብባ) የፈቃድ እና ምዝገባ ዳይሬክቶሬት ሐምሌ 08 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ ስታንዳርድ አሳታሚ የሆነውን ጃኬን ፐብሊሺንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የአዲስ ስታንዳርድ አባላትን አዲስ ስታንዳርድ ግንቦት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የተቀበለውን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋና ቅጂውን ወደ ባለስልጣን መስሪያ

Read More