

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/ 2015 ዓ.ም – የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት አንድ ግዜ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐን ሃገን የጭነት በረራ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ። ከመጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባካሄደው ሳምንታዊ በረራ 45 ቶን የመጫን አቅም ያለው B767-300F የካርጎ ፕሌን መጠቀሙን ገልጿል። አዲሱ የጭነት በረራው በአውሮፓ እና በተቀረው አለም ያለውን የንግድ ትስስር ይበልጥ ለማሳደግ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት አስታውቋል።
ከጭነት በረራው በተጨማሪ ወደ ኮፐንሀገብ የሚያደርገውን ሳምንታዊ መንገደኛ የማጓጓዝ በረራ ከግንቦት ወር ጀምሮ ወደ አምስት እንደሚያሳድገው ጠቁሟል። አስ