ዜና፡- አደገኛው የኮሮና ቫይረስ ዴልታ ዝርያ ኢትዩጱያ ውስጥ መገኘቱን ጤና ሚኒስቴር ይፋ አደረገ
ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የጤና ሚኒስቴር በጌታሁን ፀጋዬ አዲስ አበባ:ጳጉሜ 2/2013-"በኢትዩጱያ ባለፉት ሳምንታት በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች የሚሞቱና ፅኑ ህሙማን ቁጥር በጣም መጨመረ ነው ሲሉ " የጤና ሚኒስቴር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ተናገሩ ፡፡ ሚኒስቴሯ አዲሱ ዝርያ ሁሉንም የዕድሜ ክልል የሚያጠቃ ለከባድ ህመምና ሞት የሚዳርግ በተለይም ባልተከተቡ ሰዎች ላይ የሚበረታ
0 Comments