HomePolitics (Page 93)

Politics

አዲስ አበባ  የካቲት 29 2014 :- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቸሌት በ49ኛ ለሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ጉባኤ ባቀረቡት ሪፖርት  ላይ“በአፋር እና አማራ ክልል ግጭት መስፋፋት እና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ሪፖርቶችን ማግኘተታቸውንና መቀጠላቸውን" ተናገሩ ። ህዳር 13 ቀን 2014 እና በየካቲት

Read More

በጌታሁን ጸጋዬ  አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 2014 - በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች ላይ ግድያ በመፈጸሙ የአካባቢው ፋኖ አባላት እጃቸው አለበት ተብሏል። በከተማው በአማራ ክልል የጸጥታ ሃይሎች ከፋኖ ጋር በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ሲል ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል። የሞጣ ከተማ

Read More

የኤምኤስኤፍ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ። አዲስ አበባ ጥር 5/ 2014- ሦስቱ ባልደረቦቻችን ማሪያ፣ቴድሮስ እና ዮሐንስ ከተገደሉ ከስድስት ወራት በኋላ፣ ሙሉ ሁኔታው እና ኃላፊነታቸው፣ ግድያታቸው እስካሁን ግልጽ አልሆነም። በሰኔ 17 ቀን 2013፣ የአደጋ ጊዜ አስተባባሪ የሆነችው  የ35 ዓመቷ ማሪያ ሄርናንዴዝ፣ ረዳት አስተባባሪ የ32 ዓመቱ ዮሐንስ ሃለፎም ረዳ፤ እና

Read More