ዜና፡ የእንግሊዝ ሮያል ኢንጂነሪንግ አካዳሚ ኢትዮጵያዊው መሐንዲስን ጨምሮ 15 አፍሪካዊያንን እ.ኤ.አ. ለ2023 ዓም የአፍሪካ ምህንድስና ፈጠራ ሽልማት እጩ አድርጎ መረጠ
ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብ: ፎቶ- በአማኑኤል ስለሺ ለእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ አዲስ አበባ፣ ህዳር 14/ 2015 ዓ.ም፡- የእንግሊዝ ሮያል አካዳሚ ኢንጂነሪንግ እ.ኤ.አ. ለ2023 ዓ.ም. የአፍሪካ ምህንድስና ፈጠራ ሽልማት ኢትዮጵያዊው ሜካኒካል መሀንዲስ ፍቅሩ ገብረ ድንቁምባብን ጨምሮ 15 እጩ ተወዳዳሪ አፍሪካውያን የስራ ፈጣሪዎች ዝርዝር አስታወቀ። ፍቅሩ ገብረ ዲኩምባብ በፈጠረው