ዜና፡ የቴክኖሎጂ ተቋማትን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ዐውደ ጥናት ተካሄደ
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዙሪያ ዐውደ ጥናት ሲካሄድ አዲስ አበባ፣ጳጉሜ 1፣ 2014 ዓ.ም፦ በኢትዮጵያ የሚገኙ ጀማሪ (ስታርት አፕ) የቴክኖሎጂ ተቋማትን የበለጠ ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ዐውደ ጥናት ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ጀርመን ትብብር ፕሮጀክት እውን የሚሆነው ይህ ድጋፍ ድርጅቶቹ ለሀገር የሚያበረክቱትን አስተዋፅኦ በእጅጉ ከፍ እንደሚያደርገው ተነግሯል፡፡ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአርቲፊሻል