ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአማራ ክልል የሚመጡ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት በሺዎች የሚቆጠሩ የምዕራብ ኦሮሚያ ነዋሪዎችን አፈናቀሉ
በአማራ ታጣቂዎች ጥቃት ከምዕራብ ኦሮሚያ የተፈናቀሉ የኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት በአዳማ ከተማ ተጠልለው በእቴነሽ አበራ @EteneshAB እና ደረጄ ጎንፋ @DerejeGonfa አዲስ አበባ፤ የካቲት 15፤2014-በምስራቅ እና በሆሮጉድሩ ወለጋ ዞኖች እየተካሄደ ያለው የእርስ በእርስ ግጭት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን እያፈናቀለ ይገኛል፡፡ ለአዲስ እስታንዳርድ ተደጋጋሚ ቅሬታዎች ከሁለቱም ዞኖች ሲደርሳት ቆይተዋል፡፡ በግጭቱ