HomeHorn of Africa (Page 97)

Horn of Africa

አዲስ አበባ፡ህዳር 5/2015 ዓ/ም፦ በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የጎንደርና አካባቢዋ ተወላጅ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን 900ዐዐዐ ብር ወጭ የተሰራ የተማሪ መማሪያ 150 ኮምባይን ዴስክ በተወካዮቻቸው አማካኝነት አስረክበዋል። በዋግ ልማት ማህበር (ዋልማ) አስተባባሪነት የመጣው ድጋፍ ለማጓጓዢያ ወጭ 80000 ብር የሸፈነ ሲሆን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የማጓጓዢያ ተሸከርካሪና የኮምበባይን ዴስክ ማሰሪያን

Read More

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 2 ፣ 2015፦የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ በፕሪቶሪያ በተደረሰው ስምምነት መሠረት የሰብዓዊ ዕርዳታ በአስቸኳይ እና ያለገደብ ወደ ትግራይ እንዲገባ በማለት የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን “እስካሁንም በመከላከያ ወዳልተያዙት አካባቢዎች ጨምሮ ዕርዳታ ከምንጊዜዉም

Read More

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1/2015 ዓ.ም፡- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በ100ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅና በውጪ ሆኖ ጉዳዩን እንዲከታተል ውሳኔ ማስተላለፉን ጠበቃው አቶ አዲሱ አልጋው ለአዲስስታንዳርድ ተናገሩ፡፡ ጥቅምት 3 ቀን 2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Read More