HomeHorn of Africa (Page 95)

Horn of Africa

በሻሸመኔ በ IVI እና አጋሮቹ የተካሄደ የኮሌራ ክትባት ዘመቻ ። የስዕል ክሬዲት፡ አለም አቀፍ የክትባት ተቋም/ግንቦት 2015 አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/2015 ዓ.ም፡- በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች ወባ፣ ኩፍኝ እና ኮሌራ በሽታዎች በወረርሽኝ መልክ በመከሰታቸው ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አበራ ቦቶሬ

Read More

በመጋቢት 2014 ዓ.ም የሮይተርስ ጋዜጠኞች ያነሱት ፎቶ የኤርትራ ወታደሮችን በሽረ እና በመቐሌ መካከል ባለ ዋና መንገድ ላይ ሲንቀሳቀሱ ያሳያል አዲስ አበባ ፤ ህዳር 7፤ 2015– አሜሪካ የኤርትራ፣የአማራና፣የአፋር ታጣቂ ሃይሎች ከትግራይ ክልል መውጣት በኢትዮጵያ መንግስትና በትግራይ ባለስኅጣናት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት አካል መሆኑን ገለጸች ፡፡ የሰላም ስምምነቱ

Read More

ጋዜጠኛ ደሳለኝ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ሲወጣ። ፎቶ፡ ታሪኩ ደሳለኝ አዲስ አበባ ፤ ህዳር 7፤ 2015- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከአምስት ወራት እስር በኋላ ዛሬ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተፈታ፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲፈታ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል

Read More