ዜና፡ ምርጫ ቦርድ አዲስ ክልል ለመመስረት ህዝበ ውሳኔ እየተካሄዳ ባለበቅ ቀን በጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ለአራተኛ ጊዜ ስራ የማቆም አድማ እያደረጉ ነው
ጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ማዕከል፣ ዶይሳ ቀበሌ፣ ዶይሳ ምርጫ ጣቢያ ፤ ድምፅ የመስጠት ሂደት -ፎቶ፤ ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ፣ጥር 29/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ በደቡብ ብሔር ህዝቦች ክልል መንግስት ስር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዮ ወረዳዎች ላይ ለሚያካሄደው ህዝበ ውሳኔ የመረጮች ድምፅ
0 Comments