ዜና፡ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባቀረበችው የሶስት ወር እግድ አቤቱታ ላይ ፍርድ ቤቱ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1 / 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ህገ ወጥ የሆነ ሹመት ሰጥተዋል በተባሉት በአቡነ ሳውሮስና በ25 ቱ ተሻሙዎች እንዲሁም ህግ የማስከበር ግዴታቸውን አልተወጡም ባለቻቸው የኦሮሚያ ክልል መንግስት፣የፌደራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽኖች ላይ ባቀረበችው የዕግድ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍርድ ቤቱ ለዛሬ
0 Comments