ዜና፡ በአክሱም ኣከባቢ በኤርትራ ወታደሮች ታፍነው የተወሰዱት 10 ወጣቶች የገቡበት እንዳልታወቀ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ
በጥምቀት ዋዜማ የኤርትራ ወታደሮች በሽረ ከተማ፤ ፎቶ- ሃፍቶም በርሄ በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ የካቲት 2015 ዓ/ም፡- በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዙርያ ልዩ ቦታው ጉረ እንዳባጋብር በተባለ ቦታ በኤርትራ ወታደሮች ጥር 10፣ 2015 ዓ.ም. ታፍነው የተወሰዱት 10 ወጣቶች የገቡበት ባለመታወቁ ቤተሰቦቻቸው መጨነቃቸው ገለጹ። አዲስ ስታንዳርድ እገታውን በተመለከተ ልጆቻቸው