ዜና፡ በወልቂጤ ከተማ የንፁህ ውሃ ችግር እንዲፈታላቸው ጄሪካን ይዘው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ሃይሎች በከፈቱት ተኩስ 6 ሰዎች ሲሞቱ ከ15 ሰዎች በላይ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9/ 2015 ዓ.ም፡- በወልቂጤ ከተማ በትላንትናው እለት በንፁህ ውሃ እጥረት ችግር ምክኒያት ጄሪካን ይዘው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የፀጥታ ሃይሎች በከፈቱት ተኩስ 6 ሰዎች ሲሞቱ ከ15 ሰዎች በላይ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለፁ፡፡ ለአመታት በውሃ
0 Comments