ዜና፡ የ12 አመት ህፃን ልጅ ላይ የጋብቻ ስነስረዓት በፈፀመ የ28 አመት ዲያቆን ላይ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር የእስራት ቅጣት ተወሰነበት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር የ12 አመት ህፃን ልጅ ላይ የጋብቻ ስነስረዓት በፈፀመ የ28 አመት ወጣት ላይ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር የእስራት ቅጣት የተወሰነበት መሆኑን የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ገለፀ። ተከሳሽ ዲያቆን ጌታቸው አለልኝ የተባለ ግለሰብ
0 Comments