ዜና፡አምነስቲ መንግስት ለአንድ ወር ያክል በተመረጡ የማህበራዊ ሚዲያ ዘዴዎች ላይ የጣለውን ገደብ እንዲያነሳ ጠየቀ
መንግስት ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ እና ዩቱዩብ የማህበራዊ ሚዲያ ዘዴዎችን ዜጎቹ እንዳይጠቀሙ ገደብ ከጣለ አንድ ወር ሆኖታል አዲስ አበባ፣ የካቲት 30/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ መንግስት ከአንድ ወር በፊት በተመረጡ የሶሻል ሚዲያ የትስስር ዘዴዎች ላይ የጣለውን ገደብ እንዲያነሳ የሚጠይቁ አካላት እየተበራከቱ መጥተዋል። በዛሬው ዕለትም የካቲት 30 ቀን
0 Comments